Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) እውነተኛ ፌደራሊዝምን ለመተግበር እየሰራ ያለውን ብልፅግናን እንደግፋለን  በማለት የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች በጅግጅጋ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ። በድጋፍ ሰልፉ ላይ ከተለያዩ 20 የከተማዋና አካባቢዋ ቀበሌዎች የተውጣጡ ከ20 ሺህ የሚበልጡ ነዋሪዎችም…

ለዱባይ ኤክስፖ 2020 ዝግጅት የግንባታ ሂደት 10 ሺህ ኢትዮጵያውያን እንዲሳተፉ ከስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የዱባይ 2020 ኤክስፖ በሚካሄድበት ስፍራ እየተደረገ ያለውን ዝግጅት ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው በዛሬው ዕለት ዱባይ 2020 ለተሰኘው ኤክስፖ እየተከናወኑ ያሉ ዝግጅቶችን…

በተለያዩ የዓረብ ሃገራት የሚኖሩ ሴቶች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት መንግስት መፍትሄ ያፈላልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግስት በተለያዩ የዓረብ ሃገራት የሚኖሩ ሴቶች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ከየሀገራቱ ጋር በመሥራት መፍትሄ እንደሚያፈላልግ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ የዓረብ ሀገራት ከተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ሴቶች…

የምስራቅ ዕዝ የመከላካያ ሰራዊት ቀንን አከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ ዕዝ ስምንተኛውን የመከላካያ ሰራዊት ቀንን በጽዳት ዘመቻ፣ በደም ልገሳና በፓናል ውይይት በሀረር ከተማ አከበረ። በዚህ የፓናል ውይይት ላይ የተገኙት የምስራቅ ዕዝ ዋና አዘዥ ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ፥ ሰራዊቱ የሚያጋጥሙትን ችግሮች…

ቦርዱ በመራጮች ትምህርትና ምርጫ መታዘብ ዙሪያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመራጮች ትምህርት እና ምርጫ መታዘብ ዙሪያ ከተለያዩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር እየተወያየ ነው። የውይይት መድረኩ  መራጮች በምርጫ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ እና በምርጫ መታዘብ ዙሪያ ያለውን ልምድ ለመዳሰስ…