Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ አፍሪካውያን የህጻናት መብት እንዲከበር ጠንክረው መስራት እንዳለባቸው ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አፍሪካውያን እና መሪዎቻቸው የህጻናት መብት እንዲከበር ጠንክረው መስራት እንዳለባቸው ተናገሩ። በአፍሪካ በሚከሰቱ ግጭቶች እና ጦርነት ምክንያት በሚጎዱ ህጻናት ላይ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ ከህብረቱ…

33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። የዘንድሮው የጉባኤው መሪ ቃል “ግጭትና ጦርነትን በማስቆም ለአፍሪካ ልማት ምቹ ሁኔታን ማመቻቸት” የሚል ነው። በአጠቃላይ በጉባዔው ላይ ከ30 የሚበልጡ የአፍሪካ ሀገራት…

ኢትዮጵያ ሰፊ የሰው ኃይልና የገበያ ዕድል የያዘች ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ናት – ጠ/ሚ ጀስቲን ትሩዶ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ .ሲ) ኢትዮጵያ ሰፊ የሰው ኃይልና የገበያ ዕድል የያዘች ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ሃገር መሆኗን የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የ3 ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት አጠናቀው ወደ…

የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንትና የንግድ ፎረም በሲሪላንካ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ፎረም በሲሪላንካ ኮሎምቦ ከተማ ተካሄደ። ህንድ በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲና በኮሎምቦ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ የክብር ቆንስላ ፅህፈት ቤት በጋራ ትብብር ነው ፎረሙ ባለፈው ሳምንት በፈረንጆቹ የካቲት 6…

ደቡብ አፍሪካ የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበርነት ስፍራን ተረከበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ አፍሪካ የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበርነት ስፍራን ተረከበች። ዛሬ በተጀመረው 33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው ደቡብ አፍሪካ የፈረንጆቹ 2020 የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበርነትን ስፍራ የተረከበችው። የደቡብ…

ኢትዮጵያ የእናቶችና ህፃናት ሞትን ለመቀነስ የምታደርገውን ጥረት እንደግፋለን- የኖርዌይ ጠ/ሚ ኤርና ሶልበርግ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት በእናቶችና ህፃናት ላይ የሚደርሰውን የሞትና ተያያዥ ችግሮችን ለመቀነስ በምታደርገው ጥረት ኖርዌይ ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤርና ሶልበርግ ተናገሩ። በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኖርዌይ…

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱርዶ ከኢትዮጵያ ሴት ስራ ፈጣሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱርዶ ከኢትዮጵያዊያን ሴት ስራ ፈጣሪዎች ጋር ተወያዩ። ካለፈው አርብ ጀምሮ ለስራ ጉብኝት በአዲስ አበባ የሚገኙት ጠቅላይ ሚንስትር ጀስቲን ቱርዶ በዛሬው እለት ነው ከኢትዮጵያዊያን ሴት ስራ ፈጣሪዎች ጋር…