Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የገናሌ ዳዋ III ኃይል ማመንጫ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገናሌ ዳዋ III የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብ በዛሬው እለት ተመረቀ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ባሌ ዞን የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክትን በዛሬው እለት መረቁ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ…

በቻይና የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በኮሮና ቫይረስ እንዳይጋለጡ አስፈላጊው ጥንቃቄና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ሌሎች የውጭ ዜጎችን ደህንንት ለመጠበቅ አስፈላጊው ጥንቃቄ እና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር ረዳት ሚኒስትር ቼን ሽያዶንግ ገለፁ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክትም ለኬንያውያን መጽናናትን ተመኝተዋል። ከኬንያ ነጻነት በኋላ…