Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሃገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ እንደነበር ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ከአባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል። በምላሻቸውም ከለውጥ በፊት ኢትዮጵያ…

ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ በ173 ሚሊየን ብር ያስገነባውን ኔትወርክ ማስፋፊያ አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከተማ በ173 ሚሊየን ብር ያስገነባውን የአራተኛ ትውልድ (4 ጂ) ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ ኔትወርክ ማስፋፊያን አስመረቀ። ማስፋፈፊያው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዲጂታል ኢኮኖሚን ለማጠናከር እየተደረገ ላለው እንቅስቃሴ…

ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 47 ሺህ 162 ተጓዦች የሙቀት መለያ ምርመራ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወነ በሚገኘው ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያና 27 የተለያዩ የድንበር መግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ። በዚህም እስካሁን ለ47 ሺህ 162 ተጓዦች የሙቀት መለያ ምርመራ…

የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን ጥምረት ለማስቀጠል 15 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀንድ አምስት ሀገራት በጋራ የኢኮኖሚ ጉዳዮችና በቀጠናው ሁሉን አቀፍ ትብብር ዙሪያ በጅቡቲ እየተወያዩ ነው። የአምስቱ ሀገራት የፋይናንስ ሚኒስትሮች ሀገራቱ በጋራ የኢኮኖሚ ጉዳዮች በቀጠናው ሁሉን አቀፍ ትብብር በተለይም የንግድ ልውውጡ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በዱባይ ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በዱባይ ሊወያዩ ነው። በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥…