Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ዳቮስ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ለመሳተፍ ስዊዘርላንድ ዳቮስ ገብተዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራው ከፍተኛ የመንግሥት ልዑካን በለንደን የብሪታንያ አፍሪካ ኢንቨስትመንት ጉባኤ ላይ…

የሃገር-በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃዎች ለውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰት ምቹ ዕድል እንደሚፈጥሩ ም/ጠ/ ሚ አቶ ደመቀ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃገር-በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃዎች ለውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰት ምቹ ዕድል እንደሚፈጥሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልፀዋል።   በለንደን የተካሄደውን የብሪታኒያ - አፍሪካ ኢንቨስትመንት ጉባኤን…

የሲቪክ ማህበራት ለመጪው ምርጫ ማህበረሰቡን የማንቃት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪክ ማህበራት ለመጪው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ማህበረሰቡን የማንቃት ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ምሁራን አሳሰቡ። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስተያየታቸውን የሰጡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፓለቲካ ሳይንስ መምህር ዶክተር ደመቀ አጪሶ፥ መጪው…

በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ ከሚሰሩ ኮንትራክተሮች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በመሳተፍ ላይ ከሚገኙ ኮንትራክተሮች ጋር የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢጅነር ስለሺ በቀለ ውይይት አካሄዱ።   በውይይቱም ኮንትራክተሮቹ የግድቡን የሥራ ክንዉን ሁኔታ በተለይም…

የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የ6 ወር ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የስድስት ወር አፈፃፀም ግምገማ በክልሉ ርእሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት አካሂዷል።   በግምገማ መድረኩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ…