ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅ የመጨረሻ የስምምነት ረቂቅ ለማዘጋጀት እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅ የመጨረሻ የስምምነት ረቂቅ ለማዘጋጀት በሱዳን ካርቱም ውይይት ጀምረዋል።
የሶስቱ ሃገራት የቴክኒክ እና የህግ ባለሙያዎች እየተሳተፉበት ባለው ውይይት በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና…