Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የከተራ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ውሏል። በመላ ሀገሪቱ ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህሩ ወርደዋል። ታቦታት…

የህዳሴ ግድብ የቴክኒክ ኮሚቴ የግድቡን የሙሌትና የሥራ ክንውን ሁኔታ ሪፖርት ለጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቴክኒክ ኮሚቴ የግድቡን የሙሌት እና የሥራ ክንውን ሁኔታ ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሪፖርት አቀረበ። ኮሚቴው በተጨማሪም በግድቡ ዙሪያ ሲደረጉ በነበሩ የሶስትዮሽ የድርድር ሂደቶች ዙሪያ ማብራሪያ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለጥምቀት በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለጥምቀት በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። ኢየሱስ ክርስቶስ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለጥምቀት በዓል ጎንደር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል ጎንደር ከተማ ገቡ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ጎንደር ሲደርሱም የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል። በተመሳሳይ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ለበዓሉ ጎንደር…

ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ሹመት ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ሹመት የመስጠት ማእረግ የማልበስ ስነ ስርዓት ተከናወነ። በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አህመድ አቅራቢነት በኢፊዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የማዕረግ ሹመቱ…

የመገናኛ ብዙሃንና የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ የስነምግባርና አሰራር ረቂቅ መመሪያ ውይይት እየተደረገበት ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለምርጫው ማስፈፀሚያ ባዘጋጃቸው መመሪያዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል፡፡ የመገናኛ ብዙሃን እና የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ የስነምግባር እና አሰራር ረቂቅ መመሪያ እና የስነዜጋ እና የመራጮች ትምህርት ፈቃድ…

በስራ ላይ ያለውን ስርዓተ-ትምህርት ለመቀየር የሚያስችል ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራ ላይ ያለውን ስርዓተ-ትምህርት በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት በአዲስ ስርዓተ-ትምህርት ለመቀየር የሚያስችል ስራ እየተከናወነ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ከ2012 እስከ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በስራ ላይ ያለውን ስርዓተ-ትምህርት…

የአድዋ ተጓዦች የአሸኛኘት ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ተጓዦች የአሸኛኘት ስነ ስርዓት ተካሄደ። ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተካሄደው የአሸኛኘት ስነ ስርዓት ላይ የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን ጨምሮ  የአድዋ ተጓዦች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባገዳዎች፣ አባት እና እናት…