Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በጎንደር የጥምቀት በዓል ላይ በተኩስ የተቀናጀ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈፀም በዝግጅት ላይ የነበሩ ሁለት የጥፋት ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ዘንድሮ በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ በተኩስ የተቀናጀ ከፍተኛ ፍንዳታ ለመፈፀም የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በዝግጅት ላይ የነበሩ ሁለት የጥፋት ቡድን አባላት ከአራት ኤፍ ዋን ቦምብ እና ከ200 ጥይቶች ጋር በብሄራዊ…

የማህበረሰብ ንቅናቄ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን የመከላከሉ ስራ ማዕከል መሆን ይገባዋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ ንቅናቄ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን የመከላከሉ ስራ ማዕከል መሆን እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። ብሔራዊ የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀል ተከላካይ ምክር…

ከ1 ሺህ 300 ሲ ሲ በታች በሆኑ አዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣለው የኤክሳይዝ ታክስ መጠን ወደ 5 በመቶ እንዲቀንስ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሻሻያ በተደረገበት ረቂቅ የኤክሳይዝ ታክስ በአዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣለውን የኤክሳይዝ ታክስ መጠን ከ30 በመቶ ወደ 5 በመቶ እንዲቀንስ ተደረገ። የገንዘብ ሚኒስቴር በተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ ላይ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። የገንዘብ…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭዎች ምዝገባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላ ሀገሪቱ ለአንድ አመት ያህል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ በጎ ፈቃደኛ የዩኒቨርሲቲ እና የቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች ምዝገባ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። በበጎ ፈቃዱ አገልግሎት ላይ የሚሳተፉት እድሜያቸው ከ18 እስከ 35 የሆኑ…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ስኬታማ ስምምነት የተደረሰበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ያደረጉት ጉብኝት ከውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በሚመነጭና ለአፍሪካ ሀገራት በሚሰጥ ትኩረት የተከናወነ በመሆኑ ስኬታማ ስምምነት የተደረሰበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ…

ኮሚሽኑ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርገው ጥረት የሃረሪ ክልል እገዛ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን በሃገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርገው ጥረት የሃረሪ ክልል እገዛ እንደሚያደርግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። የኮሚሽኑ አባላት በዛሬው ዕለት ከሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን…

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን አሳልፎ የሚሰጥ ውይይት ፈጽሞ አላደረገችም፤ ወደፊትም አታደርግም- የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው እለት የኢትዮጵያ፣ የግብጽ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ ሃብት ሚኒስትሮች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከአውሮፓውያኑ ጥር 13 እስከ 15 ቀን 2020 በዋሽንግተን ዲሲ ሲያካሂዱት የነበረው…