የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ውይይት ያለስምምነት ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአዲስ አበባ ሲያካሂዱት የቆዩት የሶስትዮሽ ውይይት ያለስምምነት ተጠናቋል። የሶስትዮሽ ውይይቱ መጠናቀቁን ተከትሎ የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢኳቶሪያል ጊኒን የክብር ኒሻን ተሸለሙ Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢኳቶሪያል ጊኒን የክብር ኒሻን ተሸለሙ። ሽልማቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገር ውስጥ እና ሰላምን ከማስፈን አንጻር በአፍሪካ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የተበረከተ መሆኑም ታውቋል። ከፕሬዚዳንት ቴዎዶር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅን አፀደቀ Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅን አፀደቀ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው በዛሬው እለት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ አድርጓል። ምክር ቤቱ በመደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ የ305 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) የ305 ነጥብ 7 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን በጣሊያን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ እና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ የኢኳቶሪያል ጊኒ ጉብኝት Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=rqOe9fNsSMo
ፋና 90 ጠቅላይ መሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ኢኳቶሪያል ጊኒ ሲገቡ በኢትዮጵያውያን የተደረገላቸው አቀባበል Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4C2xRMj7U3Y
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጊኒ ሪፐብሊክ በተለያዩ ዘርፎች ላይ የትብብር ስራዎችን ለማስጀመር ተስማሙ Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከጊኒ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ የትብብር ሥራዎችን ለማስጀመር ተስማምተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጊኒ ሪፐብሊክ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት ትናንት ማምሻውን የተለያዩ…
ፋና 90 የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የጊኒ ኮናክሬ ጉብኝት Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gQKVNcQS8Oo&t=81s
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ፤ የመጨረሻ ውይይት Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=t33mg0R77Wc
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ የጊኒ ሪፐብሊክ ጉብኝት Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4XEl6SN4uec