Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሀይል አቅርቦቱን በአራት እጥፍ የሚያሳድግ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውሃ መስኖ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር የሀይል አቅርቦቱን በአራት እጥፍ ማሳደግ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀቱን ገለፀ። ኢትዮጵያ በውሀ ሀብቷ ከ40 እስከ 50 ሺህ ሜጋ ዋት ያክል የኤሌክትሪክ ሃይል የማመንጨት እና የማምረት አቅም እንዳላት ይታመናል።…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደቡብ አፍሪካ ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እንደሚያሸጋግር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉት ይፋዊ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እንደሚያሸጋግረው በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ተናገሩ። አምባሳደሩ ከፋና…

ብልጽግና ፓርቲ የቆመባቸው ምሰሶዎች ፌዴራሊዝሙን የሚጠብቁና የሚንከባከቡ ናቸው- አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብልጽግና ፓርቲ “የቆመባቸው ምሰሶዎች ፌዴራሊዝሙን የሚጠብቁና የሚንከባከቡ ናቸው” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬቴሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ። አቶ ንጉስ ሰሞኑን እንደገለጹት የብልጽግና ፓርቲ ግብ የኢትዮጵያዊያን…

የቻይና ኑክቴክ ኩባንያ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ኑክቴክ ኩባንያ ልዑካን ቡድን አባላት አዲስ አበባ መግባታቸው ተገለፀ። ለዑኩ በጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ መተከል ባለበት ማሽኖች ዙሪያ ስራ ለመጀመር አዲስ አበባ መግባቱን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል። ልዑካን ቡድኑ የጉምሩክ ፍተሻ…