Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ኢኳቶሪያል ጊኒ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኢኳቶሪያል ጊኒ ማላቦ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማላቦ አለም አቀፍ አውሮፕላን ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቶዶር ኦቢያንግ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ዶክተር ዐቢይ…

ቦርዱ በቀጣዩ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር ይወያያል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣዩ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር እንደሚወያይ አስታወቀ። የውይይቱ ዓላማም የጊዜ ሰሌዳውን ለማዳበር የሚያስችል ግብዓትን…

የምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲወሰን ማድረጉ ከኢኮኖሚ ማሻሻያው ጋር የሚተገበር እንጂ በፍጥነት የሚገባበት አይደለም- መንግስት 

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /አይ ኤም ኤፍ/ ለኢትዮጵያ የሶስት አመታት ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚሆን የ2 ነጥብ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ብድርን ሲያጸድቅ ባወጣው መግለጫ ላይ ገንዘቡ ኢትዮጵያ ወደ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሬ ተመን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የኮናክሪ ወደብን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጊኒ ረፐብሊክ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮናክሪ ወደብን ጎበኙ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጋር በመሆን ነው ኦቶኖሜ ዴ ኮናክሪ ወደብን የጎበኙት።…

ለውጭ ገበያ በሚቀርቡ የዌት ብሉና ፕክል ቆዳዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ታክስ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለውጭ ገበያ በሚቀርቡት የዌት ብሉና ፕክል ቆዳዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ታክስ መነሳቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአሁኑ ጊዜ በዓለም ገበያ ያለቀለት ቆዳ ፍላጎት በመቀነሱ ምክንያት በቆዳ ዘርፍ የኤክስፖርት ንግድ መዳከም…

የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ውይይት እያካሄዱ ነው። ውይይቱ የሶስቱ ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የቴክኒክ ስብሰባው በግድቡ ውሃ አሞላል እና አለቃቀቅ ዙሪያ ትኩረት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጊኒ ኮናክሪ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ጊኒ ኮናክሪ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጊኒ ኮናክሪ ሲደርሱም የጊኒ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር አልፋ ኮንዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የገናን በዓል ከአረጋውያን፣ ህጻናት እና አካል ጉዳተኞች ጋር በአንድነት ፓርክ አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ጠዋት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ከአረጋውያን፣ ህጻናት እና አካል ጉዳተኞች ጋር በአንድነት ፓርክ አክብረዋል። በዚህ ወቅትም ቁሳዊ ሃብት ብቻውን ባለጸጋ አያደርግም፤ብልጽግና መስጠት…

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና)  ዛሬ በመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ። የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ስነ ስርዓቶች ነው በዛሬው እለት ተከብሮ የዋለው። በተለይም በዓሉ…

የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አደም ከኳታር አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አደም መሃመድ ከኳታር አቻቸው ሌተናል ጀኔራል ጋህነም ቢን ሻሂን አል ጋህኒም ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሀገራቱ ያላቸውን ወታደራዊ ግንኙነት የጋራ ጥቅምን ባስከበረ መልኩ ይበልጥ ማጠናከር…