Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ አል ሳኡድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ አል ሳኡድ ጋር ተወያዩ። ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያው ንጉስ እና የሁለቱ ቅዱሳን መስጊዶች የበላይ ጠባቂ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ…

ገለልተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት ሊቋቋም ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ገለልተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት ሊቋቋም መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። መንግስት የኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራሙን በስኬት ለማስፈፀምና ጥራት ያለው የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ የባለሙያዎችን ምክር እንዲሁም ምክረ…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው በዛሬው እለት ባካሄደው ስብሰባው የባሌ ዞን በሁለት ዞኖች እንደ አዲስ እንዲደራጅ እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ በማሳለፍ እንዲጸድቁ…

የሶማሌ እና አፋር ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ እና አፋር ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሄደ። በውይይት መድረኩ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።…

አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ገቢን በማሻሻል ህብረተሰቡን እኩል ተጠቃሚ ያደርጋል- ወይዘሮ አዳነች    

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚኒስቴርና በገንዘብ ሚኒስቴር ትብብር የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሸያ አዋጅ ላይ ተጨማሪ ሃሳቦችን ለማሰባሰብና ግልፅነት ለመፍጠር የሚያስችል የፓናል ዉይይት እየተካሄደ  ይገኛል፡፡ የፓናል ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የገቢዎች  ሚኒስትር ወይዘሮ…

በትራንስፖርት ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራው ልዑክ ከሱዳን የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚንስትር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚንስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሱዳን የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚንስትር ሀሺም ጣሂር ሼክ ጣሃ ጋር ተወያየ። በትራንስፖርት ሚንስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራውና የአማራ ክልል ርዕሰ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከተዋናይት አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከተዋናይትና እና በበጎ አድራጎት ስራ ከምትታወቀው አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በልማት፣ በሴቶች እና በስደተኞች ጉዳይ ዙሪያ መምከራቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…