የዜና ቪዲዮዎች ከአይ ኤም ኤፍ የተገኘው ገንዘብ የኢኮኖሚ ጥራትን ለማምጣት እንደሚያግዝ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናገሩ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=o4UsS6qtrtE
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። አቶ ገዱ በዚህ ወቅት እንደገለፁት በኢትዮጵያና በአሜሪካ…
የዜና ቪዲዮዎች በግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ለበርካታ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=7cHFUlSPmDc
የዜና ቪዲዮዎች የመጋዘን ደረሰኝ የብድር አገልግሎት Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=DZpl_XIHPN8
ፋና ቀለማት ሀሳብን በአደባባይ – (በፋና ቀለማት) Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=SmokRmJJu58
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከክፍያ ጋር በተያያዘ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እየፈታ መሆኑን አስታወቀ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከክፍያ ጋር በተያያዘ ያጋጥሙ የነበሩ ችግሮችን ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመሆን እየፈታ መሆኑን አስታወቀ። ተገንብተው ወደ ስራ ከገቡት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ከሃዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ በቀር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፈይሰል ቢን ፋርሃን ቢን አብዱላህ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለቱ ሃገራት የሁለትዮሽ ግንኙነትና በጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። ዶክተር ሙላቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ብራይት ስታር የበጎ አድራጎት ድርጅትን ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ የሚገኘውን ብራይት ስታር የበጎ አድራጎት ድርጅትን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢህ አህመድ በተጨማሪ ሌሎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላትም…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገነባውን የመንገድ ስራ አስጀመሩ Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ከተማ በ500 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባዉን የዘጠኝ ኪሎ ሜትር የአስፖልት ኮንክሪት መንገድ ስራ ዛሬ አስጀመሩ። አቶ ታገሠ በዚሁ ጊዜ እንደገለፁት የቱሪስት መዳረሻ የሆነችው…