Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ለህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ስኬት የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እንደወትሮው በስኬት እንዲጠናቀቅ የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ነብያት ጌታቸው ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ የዘንድሮው…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በቻይና የሥራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከታህሳስ 13  ጀምሮ ለአራት ቀናት በቻይና የስራ ጉብኝት አደረገ። የልኡካን ቡድኑ በቆይታው ከቻይና የኢንዱስትሪና ንግድ ባንክ (ICBC)፣ ከቻይና የወጭ ንግድና ብድር…

ጠ/ሚ ዐቢይ የመረዋ – ሶሞዶ – ሰቃ – ሲሞዶ – ሊሙ መንገድ ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመረዋ - ሶሞዶ - ሰቃ - ሲሞዶ - ሊሙ መንገድ ግንባታን አስጀመሩ። የማና፣ ሊሙ ኮሳ እና ሊሙ ሰቃ ወረዳዎችን የሚያቋርጠው መንገድ፥ 94 ኪሎ ሜትር ርዝመት ሲኖረው ግንባታው በአራት አመት ጊዜ ውስጥ…

በአዲስ አበባ በበቀን 600 ሺህ ሊትር ዘይት የሚያመርት ፋብሪካ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ በቀን 600 ሺህ ሊትር ዘይት የሚያመርት ፋብሪካ ግንባታ ተጀመረ። በሆራይዘን ፕላንቴሽን ባለቤትነት የሚተዳደረው የሸገር የምግብ ዘይት ማምረቻ ፋብሪካ፥ በሜድሮክ ኢትዮጵያ አማካኝነት ቦሌ ክፍለ ከተማ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ተደራራቢ የከተማ ግብርና ማሳያ ስፍራን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተደራራቢ የከተማ ግብርና ማሳያ ስፍራን ጎበኙ። ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ጋር ባደረጉት ጉብኝት በጥቂት ስፍራዎች በርካታ ምርቶች ማምረት የሚያስችለውን ተደራራቢ የግብርና…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የጉዞ እቅድ መተግበሪያ ካርታ በይፋ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የህዝብ ትራንስፖርትን ለማሻሻል ይረዳል ተብሎ የታመነበት የጉዞ እቅድ መተግበሪያ (ዲጂታል ማፒንግ) ይፋ ሆነ። የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ መፍትሄ ይዞ መንቀቀሳቀስ እንደሚገባ በዚህ…

የደህንነት ተቋማት በፖለቲካ ሽግግሩ ውስጥ ያላቸውን ሚና በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደህንነት ተቋማት በሀገሪቱ የፖለቲካ ሽግግር ላይ ያላቸውን ሚና የተመለከተ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በስትራቴጅክ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት በሃያት ሪጀንሲ እየተካሄደ በሚገኘው ውይይት ላይ የደህንነት ተቋማት እና የዘርፉ…