Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሲያደርጉ የቆዩት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።   ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶከትር…

የጋራ ታሪካዊ ምዕራፍ እናክብር በሚል መሪ ቃል ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ የእራት ግብዣ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ላደረጉት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የጋራ ታሪካዊ ምዕራፍ እናክብር በሚል መሪ ቃል የእራት ግብዣ ተካሄደ፡፡ የእራት ግብዣው ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ …

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የኤርትራ ኤምባሲ ህንፃ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ለሚገነባው የኤርትራ ኤምባሲ ህንፃ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። ሀምሌ 19 መናፈሻ አካባቢ ለሚገነባው ለዚህ…

የአማራ እና ትግራይ ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ  የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ እና ትግራይ ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ  የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ ። በውይይት መድረኩ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።…