የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሩሲያ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ በቁርጠኝነት እንደሚሠሩ አስታወቁ Alemayehu Geremew Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ በቁርጠኝነት እንደሚሠሩ አስታወቁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሩሲያ ፌዴሬሽን ልዑካን ቡድን በኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ሚኒስትሮች ኮሚሽን መሪ የሆኑትን ኤቭጄኒ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት Amare Asrat Dec 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=03xtklr1dfA
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ እንኳን ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) አደረሳችሁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ ያልተቋረጠ ውጤታማ ድጋፍ ማድረጓን ትቀጥላለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብዱልከድር መሃመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ÷ ኢትዮጵያ አሸባሪውን የአልሸባብ ሃይል በመደምሰስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከኖርዌ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኖርዌ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር አን ቤት ቲቪንሪምን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ አን ቤት ቲቪንሪምን በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች በተመድ በአደጋ ጊዜ ስለሚኖር የትምርህት ሁኔታ ዓለም አቀፍ ፈንድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረ ብሔራዊነታችን የአይበገሬነታችን ምንጭ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሔራዊነታችን የአይበገሬነታችን ምንጭ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኦሮሚያ ክልል 900 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላ አካባቢ ሚኒስቴር ለኦሮሚያ ክልል 900 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ አደረገ፡፡ የውኃ መሳቢያ ፓምፖቹን የመስኖና ቆላ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ለኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስረክበዋል፡፡ ኢንጂኒየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዝግጅት መጠናቀቁን አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በሐዋሳ ከተማ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዝግጅት መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ከፌዴራል እና ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ተወካዮች…
የዜና ቪዲዮዎች ሙስና ሀገራዊ ስጋት እስከሚሆን ድረስ ኮሚሽኑ የት ነበር? Amare Asrat Dec 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=fb74ejK3rhk
የዜና ቪዲዮዎች እርዳታ ለልዩ ልዩ ጫና ራስን ያጋልጣል -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ Amare Asrat Dec 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=nR9uvnmamRI