Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በሁሉም ግንባሮች ኢትዮጵያዊ አንድነትን ጠብቆና አጥብቆ መጓዝ ተደማጭነትን ያረጋግጣል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሱ ውጫዊ ጫናዎችን በአንድነት ከመመከት ባሻገር በብሄራዊ ደረጃ የተጀመረውን ዘላቂ ሰላም እና ዕድገት የማረጋገጥ ጥረት በህብረት መደገፍ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኅብረቱ ጉባዔ በመልካም ሁኔታ እንዲካሄድ የጸጥታው ዘርፍ ላደረገው አስተዋጽዖ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት 35ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ በመልካም ሁኔታ እንዲካሄድ የጸጥታው ዘርፍ ላደረገው ብርቱ አስተዋጽዖ ምስጋና አቀረቡ፡፡ የኢፌዴሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል…

አሸባሪዎቹን ትህነግ እና ሸኔን በጋራ ለመዋጋት እንደሚሠሩ የክልሎቹ ርዕሳነ መሥተዳድሮች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ መምከራቸውን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሠ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ÷ የፀጥታ ጉዳይ የሚፈታውና የኢትዮጵያ አንድነት የሚረጋገጠው በጋራ…

የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር ገብተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…