Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ተጀምሯል። ማዕከላዊ ኮሚቴው በተለያዩ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ ፓርቲው አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ…

የምስራቅ ዕዝ የሜዳሊያ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ሥነሥርዓት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የምስራቅ ዕዝ የሜዳሊያ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ሥነሥርዓት አካሄደ። በሰመራ ከተማ እየተካሄደ ባለው ስነ ስርዓት ላይም የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ የጦሩ ከፍተኛ አመራሮች…

“ድርቅ በተፈጥሮ ቢመጣም ርሃብ የስንፍናችን ውጤት ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ  አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ድርቅ በተፈጥሮ ቢመጣም ርሃብ የስንፍናችን ውጤት ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ “ለድርቅና ርሃብ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት እየተረባረብን፣…

ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ግንኙነት አጠናክረን መቀጠል እንፈልጋለን- የሩስያ ፌዴሬሽን ሴናተር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር በሩስያ ፌዴሬሽን ሴናተር አይጎር ሞሮዞቪ የተመራ የልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ኢትዮጵያና የሩስያ ፌዴሬሽን ከ123 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው…