Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አሸባሪዎቹን ትህነግ እና ሸኔን በጋራ ለመዋጋት እንደሚሠሩ የክልሎቹ ርዕሳነ መሥተዳድሮች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ መምከራቸውን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሠ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ÷ የፀጥታ ጉዳይ የሚፈታውና የኢትዮጵያ አንድነት የሚረጋገጠው በጋራ…

የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር ገብተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…

የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች የአውሮፓ ህብረት ያደንቃል – የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ 

አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች እንደሚያደንቁ እና በግጭቱና በድርቅ ምክንያት የሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አስታወቁ።…

የተመድ ምክትል ዋና  ፀሀፊ አሚና መሀመድ በኢትዮጵያ ያደረጉት ቆይታ የግጭቱን አሳዛኝ መልክ እንዳሳያቸው ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያደረጉትን ቆይታ ተከትሎ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የተመድ ምክትል ዋና  ፀሀፊ አሚና መሀመድ የግጭቱን አሳዛኝ መልክ ተመልክቻለሁ አሉ ። ''ግጭቱ ከወራት በፊት እንደነበረው አይደለም አሁን መጠነኛ መረጋጋት አለው”  ያሉት ምክትል…