Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሀመድ ጋር ተወያይተዋል። በወቅቱም ዋና ጸሀፊዋ የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ ጫናዎችን ውስጥ…

አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ከዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር የኢትዮጵያ ሀላፊ ከሆኑት ኒኮላስ ቮን አርክስ ጋር ተገናኝተው ተወያዩ፡፡   ርዕሰ-መስተዳድሩ ከሃላፊው ጋር በክልሉ ላጋጠመው የድርቅ አደጋ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆናስ ጋህርስቶር ጋር በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጥልቅ ግንኙነት ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር…

በፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የተመራና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሚና መሀመድን ያካተተ ከፍተኛ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ። ለልዑኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድና ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ…

የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ የተሳተፉ መሪዎች በሰላም ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ በጉባኤው የተሳተፉ መሪዎችም በሰላም ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። በጉዳዩ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው…