የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Feb 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=IMOv2v-hy0A
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካዊያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አጋርነት ባይኖር ኖሮ እንደ ሀገር አደጋ ውስጥ እንወድቅ ነበር – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Mekoya Hailemariam Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካዊያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አጋርነት ባይኖር ኖሮ ኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ዓመት በገጠማት ችግር ምክንያት እንደ ሀገር አደጋ ውስጥ ትወድቅ ነበር አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 35ኛው የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Mekoya Hailemariam Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል ። በጉባኤው ላይ ለመሳተፍም የህብረቱ አባል ሀገራት መሪዎች ዛሬ ማለዳውን ጨምሮ ሰሞኑን አዲስ አበባ እየገቡም ቆይተዋል። ጉባኤው "የአፍሪካ አኅጉርን የሥርዓተ ምግብ አቅም በመገንባት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማችን ነዋሪዎች የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ስኬታማ በማድረግ በኩል ያላችሁ ሚና እጅግ በጣም ትልቅ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mekoya Hailemariam Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመዲናዋ ነዋሪዎች የአፍሪካ ህብረት ጉባኤን ስኬታማ በማድረግ በኩል ያላቸው ሚና እጅግ በጣም ትልቅ ነው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ ዛሬ የሚጀመረው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት…
የዜና ቪዲዮዎች ለህብረተሰቡ ይፋ የተደረጉት የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮች Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=eQkQKVAZNkQ
የዜና ቪዲዮዎች በባህላዊ ትርኢቶች የታጀበው የመሪዎች አቀባበል በቦሌ Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=mLRWkOTCfvc
የዜና ቪዲዮዎች ተልዕኮ ይዘው ወደ 32ቱም አፍሪካ አገራት የበረሩት ኢትዮጵያዊ Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=cnymE0kYjkQ
የዜና ቪዲዮዎች ለስኬት ያልበቃው የአፍሪካ ህብረት ሙከራ (በበላይ በቀለ) Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=kDm1Cq7NC4A
ስፓርት ቪዲዮ ግብጽ ወይስ ሴኔጋል – ሁለቱን የሊቨርፑል ኮከቦች በተቃራኒው ያገናኘው የፍጻሜ ጨዋታ Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=ylQXjMOjUIs