የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Mekoya Hailemariam Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጀነራል ኤቫሪስቴ ዳይሺሚዬ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እና ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ዙሪያ መምከራቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…
የዜና ቪዲዮዎች የአፍሪካን ትርክት መናገር ያለበት ማን ነው ? Amare Asrat Feb 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=256mEEpFKJQ
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ማኪ ሳል ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምስጋና አቀረቡ Mekoya Hailemariam Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር እና የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የተሳካ እንዲሆን ላደረጉት ጥረት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምስጋና አቅርበዋል። የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከቱ ሁሉ ምስጋና አቀረቡ Feven Bishaw Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከቱ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የህብረቱን ጉባዔ አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ ቀጥሏል Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የሁለተኛ ቀን ውሎ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ነው። የኅብረቱ መሪዎች በትናንት ውሏቸው የአፍሪካን አንድነት የሚያጠናክሩና በአህጉሪቱ ላይ የሚታዩ የተዛቡ ትርክቶችን ለመቀየር የሚያስችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚደንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ ለልማት ያላትን ፍላጎትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከሩስያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩስያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስተሮቹ ከ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ባካሄዱት ውይይት÷የሁለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎችን አመሠገኑ Mekoya Hailemariam Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎችን አመሠገኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወዳጅነት አደባባይ ለአፍሪካ መሪዎች የዕራት ግብዣ መርሐ ግብር አዘጋጅተዋል። ማምሻውን በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱሪዝሙ መስክ እንደአህጉር የተከሰተውን ችግር ለመቅረፍ አፍሪካውያን በአንድነት ልንቆም ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ በቱሪዝሙ ዘርፍ እንደአህጉር ያጠላበትን ጥላ ለመሻገር አፍሪካውያን በአንድነት መቆም እና መደጋገፍ ያስፈልገናል ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ጉባዔን ምክንያት በማድረግ ለመሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጅቡቲ፣ ዛምቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሴራሊዮን ፕሬዚዳንቶች እንዲሁም ከመንግስታቱ ድርጅት ምክትል ፀሀፊ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጅቡቲ፣ ዛምቢያና ሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች እንዲሁም ከመንግስታቱ ድርጅት ምክትል ፀሀፊ ጋር መወያየታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ 35ኛው…