Browsing Tag
የተመረጡ
ኢትዮጵያ በታላቁ ሩጫ ላይ ናት! እንኳን ለ21ኛው የታላቁ ሩጫ ዝግጅት አደረሳችሁ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 21ኛውን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዝግጅት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ ድህነትንና ኋላ ቀርነትን፣ ግጭትንና ጦርነትን፣ መለያየትንና መከፋፈልን ከኋላዋ ጥላ፤ ብልጽግናንና ሥልጣኔን፣…
ህፃን ቢንያምን በአብራሪነት ለማሰልጠን የአየር ኃይል ዝግጁነት
https://www.youtube.com/watch?v=36xKLtq_4bk
አየር ኃይሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ታጥቋል- ሌ/ጄኔራል ይልማ መርዳሳ
https://www.youtube.com/watch?v=2uBMGbWxsAQ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ተወካዮችና አባላት ጋር ተወያዩ
አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያቀረቡትን #ወደሀገርቤት ጥሪን ተቀብለው የመጡትን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ማህበራት ተወካዮች እና አባላትን ተቀብለው ማነጋራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት ገለጸ።
ጽህፈት ቤቱ እንደገለጸው፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ጠ/ሚ ዐቢይ ለሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት…