ቢዝነስ ቻይና ከኢትዮጵያ የምታስገባው የቡና ምርት መጠን በ196 በመቶ አደገ Mekoya Hailemariam Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ የምታስገባው የቡና ምርት መጠን በ196 በመቶ አደገ። በትናንትናው እለት በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የተሳተፉበት ሰሚናር ተካሂዷል። ሰሚናሩ በዋናነት ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት የተካሄደው…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ስለ ህዳሴው ግድብ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Jan 20, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=QbxicvRZk3k
የዜና ቪዲዮዎች በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ Amare Asrat Jan 20, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=vulsXpUqBI4
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪውን ቡድን አከርካሪ የሰበረው መከላከያ ሃይል የትኛውንም ጠላት መደምሰስ የሚችልበት አቅም ገንብቷል- ጀነራል አበባው ታደሰ Feven Bishaw Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የማፈራረስ አላማ ይዞ የተነሳውን አሸባሪ ቡድን አከርካሪ የሰበረው የኢፌዴሪ መከላከያ ሃይል የትኛውንም ጠላት መደምሰስ የሚችልበት አቅም መገንባቱን የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ተናገሩ። የጦር ኃይሎች ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፈ Feven Bishaw Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በቀዳሚነት የተወያየው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አደረጃጀት፣ ሥልጣንና ተግባራቱን ለመወሰን በቀረበው…
የዜና ቪዲዮዎች የውጭ ኃይሎች አዲስ አበባን ለመቆጣጠር ተዘጋጅተው ነበር- ጀነራል አበባው ታደሰ Amare Asrat Jan 20, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=c9PY6bOwwJc
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ለህዝባቸው ሰላም፣ ትብብር፣ አብሮ መኖርና ልማት ሊሰሩ የሚገባቸው ጊዜ አሁን ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Mekoya Hailemariam Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ለህዝባቸው ሰላም፣ ትብብር፣ አብሮ መኖርና ልማት ሊሰሩ የሚገባቸው ጊዜ አሁን መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ባወጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ኢትዮጵያ ሠላም አይደለችም የሚለውን የጠላት ሃሳብ ከመሰረቱ ነቅሎ የሚጥል ነው – አምባሳደር ዲና… Mekoya Hailemariam Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ሣምንት በአዲስ አበባ የሚካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 35ኛ የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ሠላም አይደለችም የሚለውን የጠላት ሃሳብ ከመሰረቱ ነቅሎ የሚጥል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡ ጉባኤውን…
የዜና ቪዲዮዎች የሽብር ቡድኑ በሰቆጣ ከተማ ያደረሰው ዝርፊያና ውድመት Amare Asrat Jan 20, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=JQ0AdY_S0CE
የዜና ቪዲዮዎች የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች በጥምቀት Amare Asrat Jan 19, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=f0QWD__Krvw