Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የማእድ ማጋራት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በችግር ውስጥ ለሚገኙ ህጻናትና ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው አረጋዊያን የገናን በዓል አስመልክቶ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የማእድ ማጋራት መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡ የማእድ ማጋራት መርሐ ግብሩን ያዘጋጁት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከጠቅላይ…

ዛሬ ሁላችንም ላሊበላ ተገኝተን በዓሉን እንድናከብር መተኪያ የሌላት ሕይወታቸውን ለገበሩ ኢትዮጵያውያን ምስጋና ይገባቸዋል-ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ”ዛሬ ሁላችንም ላሊበላ ተገኝተን በዓሉን እንድናከብር መተኪያ የሌላት ሕይወታቸውን ለገበሩ ኢትዮጵያያውያን ምስጋና ይገባቸዋል” ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የዘንድሮውን የገና በዓል ከእናንተ ጋር ስናከብርም አይዟችሁ አብረናችሁ…

ያለ ጥርጥር የኢትዮጵያ ነገ ብሩህ ይሆናል፤ የመከራ ዘመንዋም እስከ ወዲያኛው ይሸኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ወሳኝ ወቅት ሁላችንም ዐቅማችን የፈቀደውን መሥራት ከቻልን፣ ያለ ጥርጥር የኢትዮጵያ ነገ ብሩህ ይሆናል፤ የመከራ ዘመንዋ እስከ ወዲያኛው ይሸኛል፤ ኢትዮጵያም የማትደፈር፣ የምትታፈር ሀገር ሆና በዐለት ላይ ትቆማለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…