Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ ለሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት…

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ። አዲስ አበባ ሲገቡም የመከላከያ ሚንስትሩ ዶ/ር አብርሀም በላይ እና የብሔራዊ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ…

የታጠቅነው ዘመናዊ መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሠላማዊ ዜጎች ሊጠቁ አይችሉም – ሌ/ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ አየር ኃይላችን የታጠቀው መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሠላማዊ ዜጎች የጥቃት ሰለባ ሊሆኑ አይችሉም ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ አሸባሪው ህወሃት "የኢትዮጵያ አየር ኃይል…

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመሠረታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር ያደርጋል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመሠረታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር ያደርጋል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ በሕገ መንግሥቱ መሠረት የኢትዮጵያ አገራዊ…