Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስቴር የተዘጋጀው 122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ተጨማሪ በጀቱ ለሀገር ደህንነት ማስጠበቂያ፣ ለሰብአዊ እርዳታ፣ በጦርነትና ግጭቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ማቋቋሚያ እንዲሁም ለሌሎች አስፈላጊ…

የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች በህልውና ትግሉ ድሎችና በድህረ ጦርነት ችግሮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የኢትዮጵያን ህልውና ለማስጠበቅ በተካሄደው ትግል የተገኙ ድሎችን ለማስቀጠል እና በድህረ ጦርነት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን መፍታት ስለሚቻልበት ሁኔታ የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በአዲስ ከተማ ምክር ቤት…

የዳያስፖራውን አገራዊ ተሳትፎ የሚያጎለብቱ የተለያዩ መርሃ ግብሮች ተዘጋጅተዋል-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራውን አገራዊ ተሳትፎ የሚያጎለብቱ የተለያዩ መርሃ ግብሮች መዘጋጀታቸውን ሚኒስቴሩ በሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የ100 ቀናት የስራ ግምገማ ማካሄዱን የገለጸ ሲሆን፥…

በህልውና ጦርነት ሂደት የተገኘውን አንድነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሁለንተናዊ ብልፅግና ለመጠቀም የሚያስችል ውይይት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ውይይት ጀመሩ፡፡ መንግሥት ተገዶ የገባበት የህልውና ጦርነት የመጀመሪያ ምዕራፍ በድል መጠናቀቁን ተከትሎ÷…