Browsing Tag
የተመረጡ
ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እቅዶች ላይ መልካም አፈጻጸም መመዝገቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አዳዲስ የታክስ መሠረት ማስፋት፣ የበጀት ጉድለት፣ የፕሮጀክቶች ክትትልን ጨምሮ ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ ላይ መልካም አፈጻጸም መመዝገቡን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ።
የገንዘብ ሚኒስቴር…
የሚኒስትሮች ም/ቤት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
በዚህ መሰረትም ፡-
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት…
ዳያስፖራዎች ታሪክ የማይረሳው ገድል ፈጽማችኋል -ከንቲባ አዳነች አቤቤ
https://www.youtube.com/watch?v=dGnmZ2u_W2k
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዳያስፖራዎች ያስተላለፉት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=ZzI0UkuS9ow
ወደ አገር ቤት ለገቡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ይፋዊ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አገር ቤት ለገቡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ይፋዊ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተከናወነ፡፡
በመርሃ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን…
ምክር ቤቱ የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አጸደቀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 2ኛ ልዩ ስብሰባ ነው የኮሚሽኑን ማቋቋሚያ አዋጅ 1265/2014 በ13 ተቃውሞ፣በአንድ ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ…
በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች እና ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያቸው
https://www.youtube.com/watch?v=zMozAWhlscA