Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

እውቀት ከድንቁርና ቀንበር ነጻ የሚያወጣ መንገድ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እውቀት ከድንቁርና ቀንበር ነጻ የሚያወጣ መንገድ እንደመሆኑ ዛሬ የተመረቀው አብርሆት ቤተ መፃህፍት ብዙ የተቆለፉብን መንገዶች መክፈቻ ቁልፍ እንደሆነ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።   ዛሬ አብርሆት ቤተ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የ2022 አዲስ ዓመትን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ የገባውን የ2022 የጎርጎሳውያን አዲስ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መግለጫቸው "በመላው ዓለም የምትኖሩ…

መንግሥት ወደ ትግራይ ላለመግባት ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል –…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ወደ ትግራይ አልገባም ብሎ ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ።…

የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተገነባው የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት ዛሬ ይመረቃል፡፡ በአዲስ አበባ 4 ኪሎ በዘመናዊ መልኩ የተገነባው ቤተ መፃህፍት የማንበብ ባህልን ለማዳበር ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተመላክቷል። ቤተ መፃህፍቱ በዛሬው  እለት ከፍተኛ…

ሀገር አቀፍ ምክክሩ በህዝቦች መካከል ብሄራዊ መግባባት ለመፍጠር እንጂ ከአሸባሪዎች ጋር መደራደርን ታሳቢ ያደረገ አይደለም – አምባሳደር ሬድዋን…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ ምክክሩ በህዝቦች መካከል ብሄራዊ መግባባት ለመፍጠር እንጅ ከአሸባሪው ህወሃት ጋር መደራደርን ታሳቢ ያደረገ አይደለም ሲሉ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡…