Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ወደ አገር ቤት ለገቡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ይፋዊ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አገር ቤት ለገቡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ይፋዊ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተከናወነ፡፡ በመርሃ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን…

ምክር ቤቱ የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አጽድቋል፡፡   ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 2ኛ ልዩ ስብሰባ ነው የኮሚሽኑን ማቋቋሚያ አዋጅ 1265/2014 በ13 ተቃውሞ፣በአንድ ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ…

ሐሰተኞች ከኢትዮጵያ ውጡ ሲሉ እውነቱን የሚያውቁት ወደ ኢትዮጵያ እየጎረፉ ነው – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሪታሪያት ቢልለኔ ስዩም የ”ታላቁን ወደ ሀገር ቤት ጥሪ” ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ እየጎረፉ ላሉ ዳያስፖራዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ዓለም…