የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች በህልውና ትግሉ ድሎችና በድህረ ጦርነት ችግሮች ላይ እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የኢትዮጵያን ህልውና ለማስጠበቅ በተካሄደው ትግል የተገኙ ድሎችን ለማስቀጠል እና በድህረ ጦርነት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን መፍታት ስለሚቻልበት ሁኔታ የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡
በአዲስ ከተማ ምክር ቤት…