ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገናን በዓል በሀገር ቤት እንዲያከብሩ ጥሪ የቀረበላቸው 1 ሚሊየን ዳያስፖራዎች ያሳዩትን ምላሽ አስመልክተው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው…