Browsing Tag
የተመረጡ
በደላንታ ወረዳ በጅምላ ተገለው በጅምላ የተቀበሩ ንጹሀን
https://www.youtube.com/watch?v=OvT_Ea2mVMw
በወራሪው ቡድን ተይዘው የነበሩ አካባቢዎችን በአኩሪ ሁኔታ ነጻ ማድረግ ተችሏል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ይዟቸው የነበሩ አካባቢዎች ነጻ መሆናቸውን ተከትሎ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ።
የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት የሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ…
ሀገር አቀፍ የፌዴራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ በሰመራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የፌዴራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ በሰመራ ዛሬ ተጀምሯል ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና…
በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ትንኮሳ ከአብዓላ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች
https://www.youtube.com/watch?v=_xzxXdVb09U
ወደ ሰሜናዊቷ የአፋር ከተማ የተሻገረው የህወሓት ጠብ አጫሪነት
https://www.youtube.com/watch?v=1o4b_6i3tWI