Browsing Tag
የተመረጡ
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደሴና ኮንቦልቻ ምልከታ
https://www.youtube.com/watch?v=usN3kB_zeMY
የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ውሳኔ በኢትዮጵያ ምድር ተፈጻሚነት የለውም – አምባሳደር ሬድዋን
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ፣ አሜሪካ፣ እስያ እና መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ከአምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
…
ለጀግናው መቶ አለቃ ጌታቸው ሞረዳ ልጅ ህፃን ቢንያም የተበረከተለት የቤት ስጦታ
https://www.youtube.com/watch?v=KFrvGaNr-dA
መንግስት አሸባሪውን ህወሓት ይዟቸው ከነበሩ አካባቢዎች በማስወጣት ወረራውን መቀልበስ ችሏል – ቢለኔ ስዩም
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አሸባሪውን ህወሓት ይዟቸው ከነበረሩ አካባቢዎች በማስወጣት ወረራውን መቀልበስ መቻሉን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ ሃላፊ ቢለኔ ስዩም ገለጹ፡፡
ሃላፊዋ በዛሬው እለት መቀመጫቸውን…
የጋሸና ግንባር መከላከያ ሰራዊት አባላት የአርሶ አደር ሰብል ስብሰባ
https://www.youtube.com/watch?v=lHBgZp0rPOQ
ህወሓትን በማዳን ኢትዮጵያን የመበተን የምዕራባውያን ፍላጎት
https://www.youtube.com/watch?v=aaVCfDQe6ac
ሕወሓት በውጊያ ከሞቱና ከቆሰሉ ታጣቂዎቹ የተወሰኑትን ይዞ በመሸሽ በ“መንግሥት የተፈጸመ ጅምላ ጭፍጨፋ ነው” ለሚል የሀሰት ፕሮፖጋንዳ እየተዘጋጀ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጥምር ጦር የተቀናጀ ጥቃት ሽንፈት ተከናንቦ ወደ ትግራይ የሸሸው ወራሪው የህወሓት ኃይል በየአውደ ውጊያው ከሞቱና ከቆሰሉ ታጣቂዎቹ የተወሰኑትን ወደ ትግራይ ይዞ በመሸሽ ላይ መሆኑን ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን ተናግረዋል፡፡…
ሽንፈት ተከናንቦ ወደ ትግራይ የሸሸው የህወሓት ወራሪ ኃይል የድል አድራጊ አቀባበል እንዲደረግለት ቢሞከርም ተቃውሞ እየገጠመው ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ግንባሮች ሽንፈት ተከናንቦ ሙት፣ ቁስለኛና ምርኮኛ ከሆነው የህወሓት ወራሪ ኃይል የተራረፈው ታጣቂ ወደ ትግራይ ሲገባ የድል አድራጊ አቀባበል እንዲደረግለት ቢሞከርም ተቃውሞ እየገጠመው መሆኑን ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸውልናል፡፡…