Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የፖለቲካ አጀንዳን የያዙ የውጭ ጫናዎች አሁንም ኢትዮጵያ ላይ መቀጠላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 5፣ 2014(ኤፍ ቢሲ) ከኋላቸው ሌላ የፖለቲካ አጀንዳን የያዙ የውጭ ጫናዎች አሁንም ኢትዮጵያ ላይ እየጨመሩ መምጣታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ሳምንታዊ መግለጫቸውን ሰጥተዋል።…

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየው ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሶማሌ ክልል ከዚህ ቀደም አለመረጋጋት የሚስተዋልበት ክልል እንደነበር…

የሽብር ቡድኑ ህወሓት በኮምቦልቻ ከተማ ከሚገኙ ፋብሪካዎች ምርቶችና ግብዓቶችን ዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት በኮምቦልቻ ከተማ ከሚገኙ ፋብሪካዎች ምርቶችንና ግብዓቶችን መዝረፉ ተገለፀ፡፡ የጋዜጠኞች ቡድን በኮምቦልቻ ከተማ በሽብር ቡድኑ የወደሙና የተዘረፉ ፋብሪካዎችን ጎብኝቷል። በኮምቦልቻ ከተማ 200 የሀገር ውስጥና የውጭ…

በኢትዮጵያ የሚደርሱ አደጋዎችን ለመቋቋም እና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪው የጠላት ሃይል ላይ መንግስት እየወሰደ ካለው የተጠናከረ የማጥቃት እርምጃ ጎን ለጎን በኢትዮጵያ የሚደርሱ አደጋዎችን ለመቋቋም እና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ…