Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አሸባሪው ህወሓት በደሴ እና ኮምቦልቻ በሚገኙ 40 ፋብሪካዎች ላይ ጉዳት አድርሷል – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በደሴ እና ኮምቦልቻ በሚገኙ 40 ፋብሪካዎች ላይ ጉዳት ማድረሱን በጥናት መረጋገጡን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ዛሬ በሰጡት መግለጫ ስምንት ፋብሪካዎች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው…

የሶማሌ ክልል መንግስት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማካሄድ ጀመሩ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በመድረኩ ላይ እንደገለፁት ÷ በአሁኑ ወቅት አገር ለማዳን በሚደረገው ትግል…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኮትዲቯር ገቡ

አዲስ አበባ፤ታህሳስ 7፣2014(ኤፍ ቢሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኮትዲቯር አቢጃን ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ በቆይታቸው ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና የኢትዮጵያና የኮቲዲቯር የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ጋር…

የህገ- መንግስት አጣሪ ጉባኤ እጩ አባላት እንዲሾሙ የቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ እጩ አባላት እንዲሾሙ የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። በህገ መንግስቱ መሰረት በሕዝብ ተወካዮች ምክር…

በአሜሪካ ኢትዮጵያን “በዘር ተኮር ጭፍጨፋ” ለመጠየቅ ታስቦ የነበረው ህግ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በዘር ተኮር ጭፍጨፋ ለመጠየቅ ታስቦ የነበረው ህግ መሰረዙ ይፋ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ከከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ያደረገውን ስብሰባ መሰረት በማድረግ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ለምክር ቤቱ መረጃ መላኩ…

ከ13 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ ነው – የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር

አዲስ አበበ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በመላ ኢትዮጵያ ለሚገኙ ከ13 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያቀረበ መሆኑን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክትል ኮሚሽነር አይድሩስ ሃሰን አስታወቁ። ከመንግሥት ድጋፍ በተጨማሪ ዓለም አቀፍ…

በአምስት ወራት ውስጥ 147 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስት ወራት ውስጥ 147 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ የኮሮና ወረርሽኝን፣ አገራዊ የፀጥታና መሰል ተግዳሮቶችን…

የተመድ ሰብዓዊ መብት ም/ቤት በኢትዮጵያ ላይ የጠራው ልዩ ስብሰባ ገለልተኛ አለመሆኑን እና የፖለቲካ ፍላጎት ማስፈጸሚያ መሆኑን የሚያመላክት ነው –…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ የጠራው ልዩ ስብሰባ በገለልተኛነቱ ላይ ብዙ ጥያቄችን የሚያስነሳ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…