Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤትን አንዳንድ ሀገራት ለራሳቸው የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈፀሚያ መጠቀማቸው እንዳሳዘናት ኢትዮጵያ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤትን አንዳንድ ሀገራት ኢትዮጵያን በተመለከተ የራሳቸውን የፖለቲካ አጀንዳ ለማራመድ እየተጠቀሙበት ነው ሲል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህ ሁኔታ እጅግ እንዳሳዘነውም ሚኒስቴሩ…

መንግስት በውስጥና በውጭ ካለው ህዝብ ጋር በመሆን የሚካሄድበትን የውጭ ጫና የመመከት ስራውን እየሰራ ነው- አምባሳደር ሬድዋን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት በውስጥ እና በውጭ ካለው ህዝብ ጋር በመተባበር በማስረጃዎች ላይ ተመሰርቶ በተቀናጀ መልኩ የሚካሄደውን ጫና የመመከት ስራ እየሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለፁ።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኮቪድ-19 ለተያዙት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት መልካም ጤንነትን ተመኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኮቪድ-19 ለተያዙት የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ መልካም ጠንነትን ተመኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ከበሽታው በፍጥነት እንዲያገግሙም…

በማክሮ ኢኮኖሚው በተወሰደው እርምጃ ለውጥ ተመዝግቧል- መንግስት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ የማክሮ ኢኮኖሚው ለመገንባት በተወሰደው እርምጃ ለውጥ መመዝገቡን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ የማክሮ ኢኮኖሚውን አፈፃፀም ለማሻሻል…

አሜሪካ የህወሓት ታጣቂዎች የፈፀሟቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ የጭካኔ ድርጊቶችና የሲቪል ተቋማት ውድመት እንዳሳሰባት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዪናይትድ ስቴትስ የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ እና አፋር ክልሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያደረሷቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ የፈፀሟቸው የጭካኔ ድርጊቶች እና በሲቪል ተቋማት ላይ ያደረሷቸው ውድመቶች እንዳሳሰባት ገለፀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ…

በደሴ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ውድመት የህወሓትን ጭካኔ ገደብ የለሽነት ቢያሳይም የዓለም ጤና ድርጅት ግን ዝምታን መርጧል-አምባሳደር ታየ አጽቀ ስላሴ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በደሴ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ውድመት የህወሓት ጭካኔ ገደብ እንደሌለው በግልፅ ይመሰክራል ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር…