የሀገር ውስጥ ዜና ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት አድርገናል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት አድርገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ…
የዜና ቪዲዮዎች የፋና ላምሮት ምዕራፍ 9 ቅድመ ማጣሪያ Amare Asrat Nov 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=8A-HDWckqSc
የዜና ቪዲዮዎች አንጋፋ የሙዚቃ ባለሙያዎችን ያፈራው የመካነ ኢየሱስ ጃዝ ሙዚቃ ት/ቤት Amare Asrat Nov 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=x-LlhSgD1T0
የዜና ቪዲዮዎች ስምንት ደሴቶች ያሉት የሻላ ሃይቅ Amare Asrat Nov 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=yebc8ebNNx4
የዜና ቪዲዮዎች በአንድ ጊዜ ብዙ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል ድሮን የሰራው ኢትዮጵያዊው የፈጠራ ባለሙያ Amare Asrat Nov 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=BmdZ5BGjQaA
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኑ ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች ህዝቡ እያደረገ ያለውን ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ Meseret Demissu Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 04 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች ህዝቡ እያደረገ ያለውን ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ጥሪ አቀረበ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሀላፊ ሚኒስትር ዶር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሰመኮ ህወሓት በሰሜን ወሎና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ንጹሃንን በመግደል የንብረት ዘረፋና ውድመት መፈጸሙን አረጋግጫለሁ አለ Meseret Demissu Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ቡድን በአማራ ክልል ሰሜን ወሎና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ንጹሃንን መግደሉንና ሆን ብሎ የንብረት ዘረፋና ውድመት እንደፈጸመ ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰንደቅ ዓላማችን የአፍሪካዊያን የነፃነት ምልክት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የአፍሪካዊያን የነፃነት ምልክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው አስፈሩ። የኢትዮጵያ የነፃነት አርማ የሆነው አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቅ ዓላማችን በርካታ የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና አለም አቀፍ አጋሮቻችን የኢትዮጵያን ህዝብ ፍላጎት ያክብሩ – ዶ/ር አብርሃም በላይ Tibebu Kebede Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 04 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁን ሰዓት ከ100 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያንን ለማተራመስ ከውስጥ እና ከውጭ ከፍተኛ የፀጥታ ችግር ገጥሟል ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ ገለጹ ። ሀገሪቱን ለማዳከም እና በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ በተሳካ ሁኔታ ግዳጁን እየፈጸመ ይገኛል- ብ/ጄ ተስፋዬ ረጋሳ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር የተሰለፈው የአገር መከላከያ ሰራዊት ግዳጁን በተሳካ ሁኔታ እየፈጸመና በጠላት ላይ ድል እየተቀዳጀ መሆኑን ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ ገለጹ። በወሎ ግንባር ከሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አዛዞች አንዱ…