የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሰዎች በማንነታቸው እየታሰሩ ነው በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሃሰተኛ ነው – አምባሳደር ሬድዋን ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ብሄር ተኮር የሆነ እስር እየተካሄደ ነው ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። አምባሳደር ሬድዋን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአልጄዚራ ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና መላው ሕዝብ የተደረገለትን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብሎ ባደረገው የተቀናጀ እንቅስቃሴ በተለያዩ ግንባሮች አኩሪ ድል ተመዝግቧል – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተደረገለትን ሀገራዊ ጥሪ በመቀበልና ከጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ባደረገው እንቅስቃሴ በተለያዩ ግንባሮች አኩሪ ድል እንዲመዘገብ ማድረጉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ። የአዋጁን አፈጻጸም የሚከታተለውና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አርማውን ቀየረ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት የነበረውን ተቋማዊ አርማ መቀየሩን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ ብርጋዴር ጄኔራል አስፋው ማመጫ አስታወቁ። ጄኔራል ተቋሙ ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በውሸት ዘመቻ ያሰቡትን ማሳካት አልቻሉም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ጉዳይ በተመለከተ ትልልቅ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ተመሳሳይ በሆነ መልኩ የውሸት መረጃዎችን በማሰራጨት ዘመቻ ቢያካሂዱም ያሰቡትን ማሳካት እንዳልቻሉ አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽንፈት ታሪካችን አይደለም – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሽንፈት ታሪካችን አይደለም ሲሉ ገለጹ። አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት “የሕልውና ጥሪ እና አገርን የማዳን ርብርብ” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አንዳንዶች ጩኸታችንን ሊቀሙ እየሞከሩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንዶች ጩኸታችንን ሊቀሙ ቢሞክሩም፤ በኢትዮጵያዊነታችን ላይ የተመሠረተውን ክብርና አንድነት መቼም ሊነኩት አይቻላቸውም ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ምክንያቱም እኛ በከፍታ፣ በጽናትና በአንድነት ለኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁ.2 Tibebu Kebede Nov 10, 2021 0 ሰበር ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁ.2 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ አዋጁ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ሀገራዊ ሁኔታና የአዋጁን አፈጻጸም ማምሻውን ገሞግሟል። ዕዙ ለኅብረተሰቡ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ ያወጣው የሽብርተኛው የህወሓት አረመኔያዊ ድርጊት በሰው ዘር ሁሉ ሊወገዝ ይገባል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Nov 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 01 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ ያወጣው የሽብርተኛው የህወሓት አረመኔያዊ ድርጊት የሰው ዘር ሁሉ ሊያወግዘው የሚገባ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ለሰው ዘር ሕይወት ጠላት የሆነው የህወሓት የሽብር ቡድን ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ከኢትዮጵያ ወዳጆች ጋር በመሆን ለመስራት ተዘጋጅቷል-ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠዉ የኢትዮጵያ መንግስት በተጀመረዉ የለዉጥ ጉዞ ከኢትዮጵያ ወዳጆች ጋር በመሆን ጊዜያዊ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ገንቢ በሆነ መልኩ ለመስራት መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ። በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለድል በሚገሠግሥ መንፈስ የኢትዮጵያን አሸናፊነት እናበሥራለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንታወክበትን ወቅት ሳንታወክ ማለፍ የብሔራዊ ጽናት ምልክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷በብዙ አቅጣጫዎች እየተፈተንን ነው፤…