Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አሸባሪው የህወሃት ቡድን በጭፍራ ግምባር ኪሳራ እየተከናነበ ነው -የግንባሩ ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት፣አፋር ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በጋራ በመሆን በጭፍራ ግምባር አሸባሪው የህወሓት ቡድን ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሱበት እንደሚገኙ የጭፍራ ግምባር ኮማንድ ፖስት አስታወቀ።   በአፋር ክልል የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ…

የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረትን የሚጠይቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረት የሚጠይቅ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንዳስታወቁት፥ እያንዳንዱ ዜጋ ለኢትዮጵያ ስኬት ሚና አለው። በተቀናጀ ጥረታችን…

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫናና ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በብራስልስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን አሉታዊ አለም አቀፍ ጫናና ጣልቃ ገብነት በመቃወም በብራስልስ ከተማ በአውሮፓ ህብረት ቢሮ ፊት ለፊት ሠላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። የአውሮፓ ህብረት በሀገራችን ላይ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና በመቃወም በበርካታ…

የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡   ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…

በባቲ በኩል ሚሌን ለመያዝ የሞከረው አሸባሪው ህወሃት በተባበረ ክንድ እየተደመሰሰ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 05፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ሕዝቡ ከአገር መከለካያ ሰራዊት ጋር በመሆን በባቲ በኩል ሚሌን ለመያዝ የሞከረውን አሸባሪ ቡድን በተባበረ ክንድ እየደመሰሱት መሆኑን የካሳ ጊታ ግንባር ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ገለጹ። የካሳ ጊታ ግንባር…