የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል። የምክር ቤቱ አባላት ወይዘሮ ቡዜና አፈ-ጉባኤ ሆነው እንዲሾሙ በሙሉ ድምጽ ደግፈዋል። ወይዘሮ ቡዜና ለህገ መንግስቱ ታማኝ በመሆን ስራቸውን ህግን መሰረት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ÷የመስቀል ደመራ በዓልን በደማቅ ሁኔታ ለምታከብሩ ሁሉ መልካም ምኞቴ ይድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፤መስከረም 16፤ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብህራህማን ጃይሻንካር ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው በታላቁ የህዳሴ ግድብ እና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ሲሆን÷ የጋራ ጠቀሜታ ባላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ላይ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት እንዲሰፍን ጠንክረን እንስራ- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ በዓለም ላይ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት እንዲሰፍን ጠንክረን እንስራ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ዋለ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ውሏል፡፡ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይም በዓሉ የተከበረ ሲሆን÷ በክብረ በዓሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና…
የሀገር ውስጥ ዜና በየትኛውም መልኩ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገባን ሀይል ኢትዮጵያ አትታገሰም – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ76 ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በኒዮርክ ንግግር አደረጉ፡፡ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መርሆች የጋራ ተጠቃሚነት እና በሀገራት ሉዐላዊነት ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለብርሃነ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልሰ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ Meseret Demissu Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው የመጀመሪያ ጉባኤው አቶ ሽመልስ አብዲሳን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው የተሾሙት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በበኩላቸው፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ የመጀመሪያውን 6ኛ የስራ ዘመን ጉባኤ ጀመረ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ የመጀመሪያ ዓመት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀመረ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው ጉባኤ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ይመሰረታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ከተፈናቃዮች ጎን ቆሞ አሰፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደሴ ከተማ ተገኝተው በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከሰሜን ወሎ ዞን ተፈናቅለው በተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ተፈናቃዮችን እየጎበኙ ነው። ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተፈናቃዮቹን እየተዘዋወሩ በመጎብኘት…