የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎች ዛሬ ዴሞክራሲያችንን ምሉእ የሚያደርገውን ምርጫ አከናውነዋል Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ልዩ ምክንያቶች ምርጫውን በወቅቱ ማከናወን ያልቻሉ ወገኖች ምርጫ ዛሬ ዴሞክራሲያችንን ምሉእ የሚያደርገውን ምርጫ አከናውነዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡ ግልጽነትና ተዓማኒነት የታየበት ታሪካዊው ምርጫ በወርሃ ሰኔ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በሀገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ህገ ወጥ ድርጊት ሲፈጽሙ ቆይተዋል ያላቸውን የውጭ ሀገር ዜጎች በ72 ሰዓታት ከሀገር እንዲወጡ አዘዘ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትዮጵያ የዓለም ህጻናት አድን ድርጅት ጽህፈት ቤት (ዩኒሴፍ) እና በተመድ የሰብዓዊ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቶች ውስጥ በተለያዩ ሃላፊነት ሲሠሩ የነበሩ እና በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ህገ ወጥ ሥራ ሲሠሩ የተገኙ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ የማሰባሰብ ዘመቻ ጀመረ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀገሪቱ በተከሰተው ችግር የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚዉል አስቸኳይ የድጋፍ የማሰባሰብ ዘመቻ መጀመሩን አስታወቀ። አሸባሪው ትህነግ ባካሄደው ወረራና በፈጸመው ጥፋት ምክንያት የደረሰውን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ መስራች ጉባኤው አዲስ የሥራ አስፈጻሚ አካላትን አጸደቀ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ምክር ቤት በ6ኛ መስራች ጉባኤው አዲስ የሥራ አስፈጻሚ አካላትን አጽድቋል፡፡ 1. ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀምበር (እጩ ዶክተር) 2. በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህጋዊ ፈቃድ ሳያገኙ ድሮኖችን ለቀረፃ መጠቀምና ማብረር በህግ ያስጠይቃል – የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጋዊ እውቅና ሳያገኙ ድሮኖችን የሚጠቀሙና ሲያበሩ የሚገኙ አካላት በህግ ተጠያቂ እንደሚሆኑ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አሰታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ አንዳንድ ግለሰቦችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቧቸውን የካቢኔ አባላት ሹመት አፀደቀ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ባካሄደው የመጀመሪያ ጉባኤው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቧቸውን የካቢኔ አባላት አፅድቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው በምክር ቤቱ የተመረጡት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለካቢኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሱዳን ህዝብ ያለንን ድጋፍ በሙሉ ልብ እናረጋግጣለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሱዳን ህዝብ ያለንን ድጋፍ በሙሉ ልብ እናረጋግጣለን ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ኢትዮጵያና ሱዳን ወደ ዲሞክራሲ የሚያርጉት ሽግግር በርካታ ተግዳሮቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ የነዋሪችን የለውጥና የልማት ፍላጎቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ ይሰጣል -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪችን የለውጥና የልማት ፍላጎቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት ገልፀዋል፡፡ አዲሱ የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ ንግግሮች እና መግለጫዎችን ያካተቱ ሦስት ጥራዞች ይፋ ተደረጉ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ዛሬ በተለያዩ መድረኮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተናገሯቸውን ንግግሮች እና መግለጫዎች ያካተቱ ሦስት "ከመጋቢት እስከ መጋቢት " የተሰኙ ጥራዞች ይፋ አደረገ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመረጡ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው በሙሉ ድምጽ ተመርጠዋል። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነው ሲያገልግሉ የቆዩት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የከተማዋ ከንቲባ በመሆን ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት…