Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ዋና ጸሐፊ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ   አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ዋና ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኒው ዮርክ ተገናኝተው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሚኒስቴሩ ሰራተኞች ጋር ባደረጉት ውይይት የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ከባለፉት ሶስት ዓመታት ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገውን የለውጥ ሂደት…

የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እና የወደሙ መሰረታዊ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት መንግስት ከተመድ ጋር ለመስራት ዝግጁ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ጎን ለጎን ከተመድ ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና ጄኔ መሐመድ ጋር ተገናኝተው መክረዋል። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በፀጥታ ችግር…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 100ኛ መደበኛ ስብሰባው በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎች ማስተላለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ እንዳስታወቀው ውይይቱ የተካሄድው በፌዴራል የገቢ ግብር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ዋና አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ዋና አስተባባሪ ማርቲን ግሪፍትስ ጋር ተወያዩ። ሃላፊዎቹ በሰብዓዊ ድጋፍ ዙሪያ በኒውዮርክ ተገኝተው መክረዋል። በምክክሩም በሁሉም…

የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሀገራዊና ቀጣናዊ አጀንዳዎች ላይ መከረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በልዩ ልዩ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቻው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ውይይት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ…

አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ ከተለያዩ ሀገራት አቻዎቻቸውና ከተቋማት አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ፣ ከጋቦንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርሮችና ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ጋር በኒውዮርክ ተገናኝተው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።…

የዩኒሴፍ አመራሮች ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት ደሴን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒሴፍ የሀገር ውስጥና የውጭ አመራሮች ተፈናቃዬች ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት ደሴ ተገኝተው ጎብኝተዋል። ከአመራሮቹ በተጨማሪ የብሪታንያ ልዩ መልዕክተኛ ኒክ ዳየር ተገኝተዋል። የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል ለአመራሮቹ…

ዲፕሎማትነት የአገር ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ የሚያስችል ክህሎትና እውቀት የሚጠይቅ ተልዕኮ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 11፤ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ዲፕሎማትነት በከባድ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ የአገር ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ የሚያስችል ክህሎት እና እውቀት የሚጠይቅ ተልዕኮ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የውጭ ጉዳይ ዋናው መስሪያ ቤት…