Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በሶማሌ ክልል በሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጅት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ በሚካሄደው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ለክልል ምክር ቤትና ለፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሚወዳደሩ የብልፅግና ፓርቲ እጩዎች ጋር በጅግጅጋ ተወያዩ። በውይይቱ የሶማሌ ክልል…

የጦላይ ማሰልጠኛ ያሰለጠናቸውን የሠራዊት አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጦላይ ባለሌላ ከፍተኛ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የሀገር ጥሪን ተቀብለው መሰረታዊ ውትድርናቸውን ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን አስመርቋል። ሰልጣኞቹ በመሰረታዊ ውትድርና ማግኘት ያለባቸውን የተግባር እና የንድፈ ሃሳብ ስልጠናዎችን በተገቢው መንገድ…

ለዲፕሎማቶች ስልጠና መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዲፕሎማቶች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ ስልጠናው ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን÷በስልጠናው ዓለምአቀፋዊ፣ አህጉራዊና ቀጣናዊ ሁነቶችና ሌሎች ጉዳዮችን የተመለከቱ ይዘቶች እንደሚዳሰሱ ተገልጿል። በሚኒስትር ማዕረግ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ታካሚ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አሕመድ በፌዴራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል ተገኝተው በተለያዩ ግዳጅ ላይ ተሳትፈው ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤልና…

በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ102 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመራ የብሔራዊ አስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ አባላትን ያቀፈ ልዑካን ቡድን በአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች በጥሬ ገንዘብና በአይነት ከ102 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡…