Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በመጪው የትምህርት ዘመን የሚተገበረው አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከ2014 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ለአምስት ዓመታት ገቢራዊ የሚደረገው አዲሱን የአጠቃላይ ትምህርት ፍኖተ ካርታ ሰነድ ይፋ አደረገ። ከ26 ዓመታት በፊት ጀምሮ በየአምስት ዓመቱ የስርዓተ ትምህርት ክለሳ የሚደረግ ሲሆን…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው አዲስ አበባ  ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ልዑካናቸው በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ የነበራቸውን የስራ ቆይታ አጠናቀው አዲስ አበባ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካናቸው በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ በነበራቸው ቆይታ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን  የተመለከቱ…

አኮቦ የወርቅ ማዕድን አምራች ድርጅት በኢትዮጵያ የሙከራ ፈቃድ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አኮቦ የተባለው የወርቅ ማዕድን አምራች ድርጅት በኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ዘርፍ ለመሰማራት የሚያስችለውን የሙከራ ፈቃድ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል። ድርጅቱ በኢትዮጵያ ሰገሌ አካባቢ ባለው የወርቅ ቁፋሮ ፕሮጀክት ላይ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ…

ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት 7 ሺህ ትምህርት ቤቶች በከፊልና ሙሉ ለሙሉ ወድመዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት 7 ሺህ ያህል ትምህርት ቤቶች በከፊልና ሙሉ ለሙሉ መውደማቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። ይህ የተገለፀው ሀገር አቀፍ የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው።…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩዋንዳ ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩዋንዳ ኪጋሊ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኪጋሊ በሚኖራቸው ቆይታ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር እንደሚወያዩ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ላደረጉላቸው ደማቅ አቀባበል ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ላደረጉላቸው ደማቅ አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ኡጋንዳ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኡጋንዳ…

ባለፉት ሁለት ወራት 373 የሽብርተኛው ሸኔ አባላት ተደምስሰዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን ባለፉት ሁለት ወራት 373 የሽብርተኛው ሽኔ አባላት መደምሰሳቸውን ገለጸ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በወቅታዊ የክልሉ የሰላም ጉዳይና የአሸባሪው ሸኔ እንቅስቃሴን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።…

አሸባሪው ሸኔ ሚናውን የለየ ሽብርተኛ ስለመሆኑ ህዝቡ በግልጽ እየተረዳ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ ሚናውን የለየ ሽብርተኛ ስለመሆኑ ህዝቡ በግልጽ እየተረዳ መምጣቱን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል አራርሳ መርዳሳ አስታወቁ፡፡ ኮሚሽነር ጄነራል አራርሳ፤ሽብርተኞቹ ሸኔና ትህነግ ከዚህ በፊት ግንኙነት የነበራቸው…