መላው ሠራዊታችን በአስፈላጊዋ ሰዓት ለሀገራችሁ እንደቆማችሁ፣ ሀገራችሁም ለእናንተ ትቆማለች- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መላው ሠራዊታችን በአስፈላጊዋ ሰዓት ለሀገራችሁ እንደቆማችሁ፣ ሀገራችሁም ለእናንተ ትቆማለች ሲሉ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ ፥ከማይ ጠብሪ ግንባር ለጀግናው ሠራዊታችን መልካም አዲስ ዓመት…