የዛሬ ስራችን ቤታችን ያፈራውን እርድ ጨምሮ ሌሎችን ለተቸገሩ ወገኖች ማካፈል ነው – ሃጂ ሙፍቲ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬ ስራችን ቤታችን ያፈራውን እርድን ጨምሮ ለሌሎችን በማካፈል
የምናስታወሰው ነው ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ገልጸዋል፡፡
በአዲስ አበባ ስቴዴየም እስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ አል…