የሀገር ውስጥ ዜና የገጠምነው ጠላት የኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆነ ጠላት ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jul 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው ያገኘውን የፖለቲካ ሥልጣን የገዛ ሀገሩን ለማፍረስ የተጠቀመ ምናልባት በታሪክ ብቸኛው ቡድን ነው አሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ፡፡ አብሮ የኖረ ሰይጣን በቶሎ አይነቀልም እንደሚባለው በግራ በቀኝ መፍጨርጨሩ አይቀርም…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት ለትግራይ ክልል የሚላከው የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይጓጓዝ አስተጓጎለ Meseret Demissu Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትግራይ ክልል የሚላከው የሰብዓዊ ድጋፍ በአፋር በኩል ወደ መቀሌ ሲጓጓዝ የአሸባሪው የህወሃት ቡድን አካባቢውን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ መንገድ መዝጋቱ ተገለጸ። መንግስት በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ በተገቢው መልኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካይ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካይ አቱዋል ካሬ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በተባበሩት መንግሥታት የተጫወተውን ሚና አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስ ለኢድ አል አረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Alemayehu Geremew Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስለኢድ አል አረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአረፋ በዓል በሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘንድ ትልቁ በዓል መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ህፃናትን ለጦርነት በማሰለፍ እየፈፀመ ባለው ወንጀል ተጠያቂ እንዲሆን ትዴፓ ጥሪ አቀረበ Meseret Demissu Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ለጦርነት በማሰለፍ እየፈፀመ ባለው ከባድ ወንጀል ተጠያቂ እንዲሆን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/ ጥሪ አቀረበ። የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተሻለ ንጉሴ በተለይ ለኢዜአ እንደገለጹት÷ ህፃናትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን ዓለም አቀፍ ጫና የሚቃወም የትዊተር ዘመቻ ተካሄደ Tibebu Kebede Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጫናዎችን እና ጣልቃ ገብነቶችን በመቃወም እንዲሁም ህፃናትን ለውትድርና እየተጠቀመ ባለው የህወሓት ቡድን ላይ ጫና እንዲደረግ የሚጠይቅ የትዊተር ዘመቻ አካሄዱ፡፡ የትዊተር ዘመቻው በተለይም አሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕጻናትን ወደ ጦርነት የመማገድ የህወሃትን የወንጀል ድርጊት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲያወግዘው ተጠየቀ Feven Bishaw Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን እየፈጸመ ያለውን ሕጻናትን በአደንዛዥ ዕጽ በማስከር ወደ ውጊያ የመማገድ ወንጀል ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊያወግዘው እንደሚገባ የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አመለከተ። ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰራዊታችን የምናደርገውን ማንኛውንም ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር Feven Bishaw Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡ ሙሉ የአቋም መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ኢትዮጵያን የማፍረስ ቅዠት በኢትዮጵያውያን የጋራ ትብብር ይመክናል!…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ቀጠናውን ለቆ የወጣው ለህዝቡ እረፍትና ለሰላም እድል ለመስጠት ነው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Tibebu Kebede Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ቀጠናውን ለቆ የወጣው ለህዝቡ እረፍትና ለሰላም እድል ለመስጠት እንጂ የግጭት ቀጠና ስፍራ ለመቀየር አለመሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ሽልማት ተበረከተ Feven Bishaw Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የአቀባበልና የምስጋና መርሃ ግብር ተከናውኗል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ ለዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የተለያዩ ሽልማቶችና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያውያን…