Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምክር ቤቱ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተደረጉ 1 ነጥብ 13 ቢሊየን ዶላር የብድር ስምምነቶች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተደረጉ በአራት የብድር ስምምነቶች ላይ ተወያይቷል፡ የመጀመሪያው…

በትግራይ ክልል የታወጀው የተናጥል የተኩስ አቁም ኢትዮጵያ ለተደቀነባት የውጭ ስጋት መዘጋጀት ስላለባት የተወሰነ ነው – ሌ/ጀ ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ አሳልፎ የወጣው ኢትዮጵያ አሁን ላይ ለተደቀነባት ትልቅ የውጭ ስጋት መዘጋጀት ስላለባት መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ገለጹ።…

የተለያዩ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ያወጀችው የተኩስ አቁም የሚበረታታ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው የተኩስ አቁም ውሳኔ ጥሩ እርምጃ መሆኑን ገለጹ፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል…

ሀገራት ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጽሕፈት ቤት ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በሰላም ሚኒስቴር የሕግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬዓለም ሽባባው በውይይቱ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ሚኒስትር…

የፖለቲካ ፓርቲዎች በ160 የምርጫ ክልሎች ቅሬታ አቅርበዋል-ቦርዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በ160 የምርጫ ክልሎች ቅሬታ ማቅረባቸውን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ለጋዜጠኞች መግለጫ እየሰጡ ነው፡፡ በመግለጫቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ…

መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ክልሉ ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት ላቀረበው የመፍትሔ ሐሳብ መንግሥት ምላሽ ሰጠ፡፡ አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በሀገሪቱ ላይ ትውልድ ገዳይ መከራ ማስከተሉ ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያውያን…