Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምክር ቤቱ 561 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ለዝርዝር እይታ መራ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 561 ነጥብ 67 ቢሊየን ብር ሆኖ በቀረበለት የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ለቋሚ ኮሚቴ መራ፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ ሰኔ 14 ቀን ህብረተሰቡ ድምፁን ለመስጠት በነቂስ እንዲወጣ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 14 ቀን ህብረተሰቡ ድምፁን ለመስጠት በነቂስ እንዲወጣ ጥሪ አቀርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ÷"ሰኔ 14፣ 2013 ሁለት ነገር እንትከል፤ በካርዳችን…

መንግስት አካታች የፋይናንስ ስርዓትን ለመዘርጋት በርካታ እርምጃዎችን ወስዷል- አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የ2014 ረቂቅ በጀት ላይ በቀረበለት የበጀት መግለጫ ላይ እየተወያየ ነው። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በፓርላማ ተገኝተው ÷በ2014 ዓ.ም ረቂቅ በጀት ዓመት ውይይት ላይ መንግስት…

የፌዴራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፌዴራልና ከክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማት የተውጣጣው ከፍተኛ አመራሮችና አባላት በሀገሪቱ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ በመምከር የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ የፌዴራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማት 6ኛው…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2014 ረቂቀ በጀት ላይ ነገ ይወያያል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው የ2014 ረቂቅ በጀት ላይ በሚቀርብለት የበጀት መግለጫ ላይ ይወያያል። ምክር ቤቱ በ6ኛ አመት 15ኛ መደበኛ ስብሰባው በረቂቅ አዋጁ ላይ በመወያየት የተለያዩ የውሳኔ ሃሳቦችን መርምሮ…